ማቅለሽለሽና ማስታወክን ለመቋቋም ምክሮች

תזונה בריאה

የሚከተሉት በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል የሚጠቁሙ ናቸው፦

  • ብቻዎን እንዳልሆኑና የጠዋት ህመም፣ በምልክቶቹ ከባድነት ከሴት ሴት ቢለያይም ብዙ ሴቶችን እንደሚያጋጥም ያስታውሱ።
  • በቻሉት መጠን እረፍት ያድርጉ።
  • የድብርት፣ መገለልና ብስጭት ስሜቶች በጣም የተለመዱ ናቸው። ስሜትዎን ለሌሎች ለመንገር ይሞክሩ፣ ሊያዳምጥና ሊረዳ የሚችል ሰው ይፈልጉ። ስሜትዎን መለወጥ አስፈላጊው ክፍል ነው።
  • “ሁሉም ነገር ጭንቅላትሽ ውስጥ ነው” የሚልዎት ሰዎች ስህተት ናቸው!!! ምላሻቸው ሊያስጨንቅዎት ወይም ሊደብርዎት ይችላል። ከቻሉ የሁኔታዎ ምልክቶች እውነትና የተለመዱ እንደሆኑና በአሁን ሰዐት በህይወትዎ ጥራት ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ለማስረዳት ይሞክሩ። ሁኔታዎን በተሻለ እንዲረዱ ይህን ያንብቡ እንዲያነቡ ያበረታቷቸው።
  • ትኩረት ይስጡ፦ በእርግዝና ወቅት ማስታወክ ያለውም ሆነ የሌለው ማቅለሽለሽ ከጠዋት ህመም ጋር ካልተያያዙ የህክምና ሁኔታዎች ጋር ሊያያዙ ይችላሉ። ሌሎቹን ምክንያቶች ለመቀነስ ሀኪምዎን ያማክሩ።
  • ብዙ ግዜ፣ በየሰዐቱ ትንሽ መጠን ይብሉ እንዲሁም ይጠጡ። መመገብና መጠጣትን አይቀላቅሉ። ከመመገብዎ 20+30 ደቂቃዎች በፊት ወይም በኋላ ፈሳሽ ይውሰዱ። ማቅለሽለሽ & ማስታወክ ስለሚከላከል አመጋገብና አኗኗር ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ጋር ይጫኑ
טיפים להריון בריא
  • አልኮል በጭራሽ ያቁሙ።
  • መሰቃየት የለብዎትም፦ የማህጸን ሀኪምዎን ያማክሩና ምርጥ ህክምና እንዲያዝልዎት ያድርጉ።
  • ጥሩ ዜና፦ በእርግዝና ወቅት የማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁኔታ ጤነኛ ልጅ ከመውለድ ጋር እንደሚገናኝ ይታወቃል።

አጋራ:

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin

רוצה ללמוד על בחילות והקאות בהריון וכיצד להתמודד איתן?

המהפכה בטיפול בבחילות בהריון

רוצה ללמוד על בחילות והקאות בהריון וכיצד להתמודד איתן?

המהפכה בטיפול בבחילות בהריון

Play Video