ለትዳር አጋር፣ ቤተሰብና ጓደኞች መረጃ
በእርግዝና ወቅት የማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁኔታ (“የጠዋት ህመም” የሚባለው) እስከ 85% እርጉዝ ሴቶችን የሚያጋጥም የታወቀ አስቸጋሪ ሁኔታ ነው። በቀን ወይም በማታ በማንኛውም ሰአት ሊፈጠር የሚችልና ምልክቶቹ

በእርግዝና ወቅት የማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁኔታ (“የጠዋት ህመም” የሚባለው) እስከ 85% እርጉዝ ሴቶችን የሚያጋጥም የታወቀ አስቸጋሪ ሁኔታ ነው። በቀን ወይም በማታ በማንኛውም ሰአት ሊፈጠር የሚችልና ምልክቶቹ

የሚከተሉት በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል የሚጠቁሙ ናቸው፦ ብቻዎን እንዳልሆኑና የጠዋት ህመም፣ በምልክቶቹ ከባድነት ከሴት ሴት ቢለያይም ብዙ ሴቶችን እንደሚያጋጥም ያስታውሱ። በቻሉት መጠን

በሚቀጥለው እርግዝናዎ ላይ ብዙ የጠዋት ህመምና ሃይፐርሚስስ ግራቪዳረም በድጋሚ የመከሰት ከፍተኛ እድል (75-85%)ስላለ መዘጋጀቱ ጥሩ ነው። የአመጋገብና የአኗኗር ሁኔታዎን ለውጥ ማርገዝ ሲያስቡ ጀምረው ወይም ማርገዝዎን እንዳወቁ ወዲያው

የእርግዝናው መጀመሪያ ላይ ከሆኑ በእርግዝናዎ የመጀመሪያ ክፍል ሰውነትዎ ውስጥ ብዙ ለውጦች እንዲፈጠሩ እንደሚገመት ቀድመው ሊያውቁ ይገባል።እነዚህን ለውጦች የሚያመጣው ሰውነትዎ የሚያመነጨው ከሌላው ጊዜ የጨመረ የሆርሞን ደረጃ

የጠዋት ህመምዎ ቀንም ሌሊትም ከቆየ ሰውነትዎ በቂ ንጥረ ነገርና ፈሳሽ ላያገኝ ይችላል። በተጨማሪ ለእርስዎና ለጽንሱ የሚያስፈልጉትን ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች ሰውነትዎ ላያገኝ ይችላል። በእርግዝና ወቅት ብዙ ሴቶች