ስለ

ትዛማል ባዮ ፋርማ

ትዛማል ባዮ ፋርማ በአለም ላይ ካሉት ቀደምት የመድሀኒት አምራቾች በእስራኤል ውሰጥ የሚወክልና በእስራኤል ውስጥ ለሁሉም ሆስፒታሎች፣ የጤና መድን ኩባንያዎችና መድሀኒት ቤቶች አዲስ የተፈጠሩ የመድሀኒት መፍትሄዎችን የሚያቀርብ የእስራኤል የመድሀኒት ማምረቻ ኩባንያ ነው።

ኩባንያው በተለያዩ የመድሀኒት ዘርፎች እንቅስቃሴ ያደርጋል ለምሳሌ የማህጸን ህክምና፣ ስነ-ተዋልዶ፣ ኦንኮሎጂ፣ ዩሮሎጂ፣ ጋስትሮኢንትሮሎጂ፣ ሄማቶ-ኦንኮሎጂ፣ ሄፓቶሎጂ (ጉበት)፣ የልብ ህክምናና የቫስኩላር መድሀኒት፣ ሪሂውማቶሎጂና የአደጋ ጊዜ መድሀኒት።

የፋርማኮሎጂና ፔዲያትሪክ ባለሙያ የሆኑትን ፕሮፌሰር ጊዲዮን ኮረንን ለሳይንሳዊ ምክርና ለዚህ ገጽ ላደረጉት አስተዋጽኦ እናመሰግናለን።

רוצה ללמוד על בחילות והקאות בהריון וכיצד להתמודד איתן?

המהפכה בטיפול בבחילות בהריון

רוצה ללמוד על בחילות והקאות בהריון וכיצד להתמודד איתן?

המהפכה בטיפול בבחילות בהריון

Play Video