በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክ
አንዳንድ ጊዜ በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክ “የጠዋት ህመም” ተብለው ቢጠሩም በቀን ውስጥ በማንኛውም ሰአት ሊፈጠሩ ይችላሉ። ጠዋት ብቻ የሚሰቃዩ ሴቶች ቢኖሩም ቀንና ማታም የሚሰቃዩ ሴቶችም
አንዳንድ ጊዜ በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክ “የጠዋት ህመም” ተብለው ቢጠሩም በቀን ውስጥ በማንኛውም ሰአት ሊፈጠሩ ይችላሉ። ጠዋት ብቻ የሚሰቃዩ ሴቶች ቢኖሩም ቀንና ማታም የሚሰቃዩ ሴቶችም
የጠዋት ማቅለሽለሽና ብዙ ግዜ አብሮት የሚመጣውን ማስታወክ ምን እንደሚያስከትለው በሙሉ ግልጽ አይደለም። የተለመደው መላ ምት የዚህ ምልክት ምክንያቱ ከእንግዴ ልጁ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ነው። ስለዚህ
ምላሹ የማያጠራጥር ነው፦ የጠዋት ህመም የአዕምሮ ችግር ምልክት አይደለም! ሰዎች የሚከተሉትን ሊነግርዎት ይችላሉ፦ “ሁሉም ነገር ጭንቅላትሽ ውስጥ ነው ያለው”። “ለመልመድ ሞክሪ። የተለመደ ነው”። “ያን ያህል አስቸጋሪ
ትዛማል ባዮ ፋርማ
ትዛማል ባዮ ፋርማ በአለም ላይ ካሉት ቀደምት የመድሀኒት አምራቾች በእስራኤል ውሰጥ የሚወክልና በእስራኤል ውስጥ ለሁሉም ሆስፒታሎች፣ የጤና መድን ኩባንያዎችና መድሀኒት ቤቶች አዲስ የተፈጠሩ የመድሀኒት መፍትሄዎችን የሚያቀርብ የእስራኤል የመድሀኒት ማምረቻ ኩባንያ ነው።
በእርግዝና ወቅት የማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁኔታ (“የጠዋት ህመም” የሚባለው) እስከ 85% እርጉዝ ሴቶችን የሚያጋጥም የታወቀ አስቸጋሪ
የሚከተሉት በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል የሚጠቁሙ ናቸው፦ ብቻዎን እንዳልሆኑና የጠዋት ህመም፣ በምልክቶቹ
በሚቀጥለው እርግዝናዎ ላይ ብዙ የጠዋት ህመምና ሃይፐርሚስስ ግራቪዳረም በድጋሚ የመከሰት ከፍተኛ እድል (75-85%)ስላለ መዘጋጀቱ ጥሩ ነው። የአመጋገብና